The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
ደራሲ ሳልማን ሩሽዲን ኒው ዮርክ ውስጥ በተካሄደ በአንድ ትምህርታዊ ስብሰባ ላይ ሳለ በቢላ ወግቶ ለመግደል የሞከረው ግለሰብ የፍርድ ቤት ሂደት ዛሬ ሲጀመር፣ የከሳሽ ጠበቆች የመክፈቻ ክርክራቸውን ...
የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝደንት ጄ ዲ ቫንስ በፓሪስ በመካሄድ ላይ ባለው የሰው ሠራሽ አስተውሎት ጉባኤ ላይ በመገኘት ሥልጣን ከያዙ ወዲህ የመጀመሪያ የኾነውን የውጪ ጉዞ አድርገዋል። በጉባኤው ከበድ ...
ቅዳሜ ማምሻውን ከዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት የቀድሞ የናሚቢያ የነጻነት ታጋይና መሪ ሳም ኒዮማ የሐዘንና የክብር መግለጫዎች ቀጥለዋል። የአፍሪካ መሪዎችና የሌሎችም ሀገራት መሪዎች ሐዘናቸውን በመግለጽ ...
በሊቢያ ደቡብ ምሥራቅ ኩፍራ በተባለ አውራጃ የ28 ፍለሰተኞች አስከሬን በአንድ ሥፍራ ተቀብሮ መገኘቱን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ሥፍራው ፍልሰተኞቹ ታግተው ሰቆቃ ሲፈጸምባቸው የነበረ መሆኑም ...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከሁለት ሳምንት በፊት በአዲስ አበባ የሰብአዊነት ትምሕርት ቤት መክፈቱን ይፋ አድርጓል። ለትምሕርት ቤቱ መከፈት በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ሰብአዊ ቀውስ መንስኤ እንደኾነም፣ የማኅበሩ ፕረዝደንት አቶ አበራ ቶላ ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለመጠይቅ ተናግረዋል፡፡ አክለውም፣ “የሰሜን ...
የሩዋንዳው ፕሬዝደንት ፖል ካጋሜ እና የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ አቻቸው ፊሊክስ ቺሴኬዲ በታንዛኒያ እየተካሄደ ባለውና የአካባቢው ሃገራት በኮንጎ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ በጠየቁበት ጉባኤ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረፕም እና የጃፓኑ ጠቅላይ ምኒስትር ሺጌሩ ኢሺባ ትላንት በዋይት ሃውስ ተገናኝተው፣ ለአሜሪካና ጃፓን “አዲስ ወርቃማ ዘመን” መጥቷል ሲሉ አውጀዋል። የሺጌሩ ኢሺባ ...
ከሰባዎቹ አጋማሽ ጀምሮ ለበርካታ ዕውቅ ድምጻውያን ሥራዎቹን ሰጥቷል። ከኩኩ ሰብስቤ እስከ አስቴር አወቅ እና ጥላሁን ገሰሰ ቁጥራቸው የበዛ ድምጻውያን ድንቅ የሙዚቃ ድርሰቶቹን ተጫውተዋል። ታዋቂው ...
Gaza: Long lines of vehicles continued slowly along the Netzarim corridor dividing the territory in two, after Israel confirmed its troops had withdrawn from the area in accordance with the ceasefire ...
"ነፍስ አድን" የርዳታ ሥራዎች እንደሚቀጥሉ አስታውቋል። ይሁን እንጂ ቀደም ብለው ሥራቸውን ያቆሙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በመቀጠል ምን ማድረግ እንዳለባቸው በግልጽ እንደማያውቁ ይናገራሉ። በዓመታት ...