News
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዐርብ፡- እሰጥ አገባ ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ ...
የየመን የሁቲ አማፅያን ሪፐር (MQ-9 Reaper) የተባለውን የአሜሪካዊ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ተኩሰው መጣላቸውን ትላንት አርብ አስታውቁ፡፡ አማፅያኑ ይህን ያስታወቁት የተጠቀሰውን ድሮን ስብርባሪ የሚመስሉ ነገሮችን የሚያሳዩ ምስሎች ...
ማህበራዊ ሚድያ ከመረጃ ልውውጥ አንስቶ የህብረተሰቡን ህይወት መለወጥ የቻሉ መልካም ምግባሮች የሚካሄዱበትን ያክል፣ የማህበረሰብ እሴቶች እና ሥነ-ምግባሮች ላይም ፈተና መደቀኑን በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች ...
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) እናት ድርጅት በሆነው የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ ሚዲያ ኤጀንሲ (ዩ.ኤስ.ኤ.ጂ.ኤም.) ሥር የሚሠሩ ጋዜጠኞች በአንዳንድ አፈና ባለባቸው ሁኔታዎች ውስጥ በየዕለቱ የፕሬስ ነፃነትን እየተከላከሉ መሆናቸውንና ለዚህም ...
ከባድ የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ባስከተለው ከፍተኛ ሙቀት የተነሣ፣ የጅቡቲ ተመላላሽ በኾኑ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ላይ የሞት እና የጤና እክል ማጋጠሙን፣ የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማኅበር አስታወቀ ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results